የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ተቃውሞ ገጠመው

ሰሞኑን በመላው ሃገሪቱ የተቀሰቀሰው የመምህራን አመጽ እጅጉን ጠንቅሮ ቀጥሏል የመምህራን ማህበር ተወካይነኝ ያለው የወያኔ ኮፒ አረመኔውም በየሄደበት ውርደትን እየተከናነበ ይገኛል።
መምህራን ክብራቸው ተዋርዶ እና ደመወዛቸው ተቀናንሶ የሚኖሩበት ምንም አይነት ሰርአት ከዚህ በኋላ አይቀጥልም በማለት በኢትዮጵያ በልዩ ልዩ ቦታወች ተቃውሞው ተጠናክሮ ቀጥሏል።
ባሳለፍነው ወር መጨረሻ ላይ ከመቀሌ ዩንበርሰቲ መምህራን የጀመረው አመጽ እና ተቃውሞ መላ ሃገሪቱ አዳርሶ ብሶት የወለዳቸው በአገዛዙ የተለየ ግፍ እና ገፈት ቀማሸ የሆኑት የአማራ ክልል መምህራንም አመጹን በይፋ ተቀላቅለዋል አገዛዙንም ሰርአቱንም እያወገዙ ይገኛሉ።

ሰሞኑን በተለይም በደቡብ ጎንደር መንግሰት የሚያሳየውን የበላይ ነት እና በግዳጅ ወሰኛለው ወሰኛለው ትቀበላላቹህ በማለት አሰገደዶ የራሱን ህግ እና ደንብ እየጫነ ይገኛል። ይህ የኑሮ ውደነት ላይ በመወዝ መቀነሰ ምን ይሉት ይሆን ?
ከሁሉም የመንግሰት ሰራተኞች ላይ 3%ደመወዝ ለምን እንደሚውል ባልታወቀ መልኩ መንግሰት የመንግሰት ሰራተኞችን በጉልበት እየቀማ እና እየዘረፈ ይገኛል ታዳ ዝምታው ለመቸ ነው በማለት ሁሉም መምህራን ከጎናችን ሊቆሙ ይገባል፡፡ በግዴታ እንዲፈርሙ ወይም እንዲቀበሉ እየተግደዱ ነው ፡ ልብ አድርጎ በፊት ለአባይ ግድብ በሚል ሰበብ ሲበዘብዙን ከረሙ አሁን ደግሞ ከዛው ላይ ምንም ማሻሻያ ሳይደረግልን 3% ምንም በማናውቀው መንገድ ከደመወዝ እንዲነሳ ወሰኑ ይላል ከዛው ጋይንት ትምህርት ሚንሰተር የሚሰሩ አንድ ባልደርባችን ጠይቀን ነበር ሰልጉዳይ እንዲህ ነው መልሳቸው ወዳጄ እኔም የማውቀው የለም የሆነው የሚሆነውን ሁሉ አሜን ብለን እንድንቀበል የተፈረደብን ሆነናል ብለዋል መረጃውን ሙሉ ዝርዝር ሲደርሰን የምናቀርብ ይሆናል

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: