ወያኔ እና ተላላኪወቹ ግራ ተጋብተዋል!

ከትንንሸ ቀበሌ አመራሮች ጀምሮ እሰከ ትልልቅ የወያኔ ቡችሎች ድረሰ ውርያኔ በመሾም እና በመሻር ሰራ ተጠምዶ ሰንብቷል ሰሞኑን፡
በላይ ጋይንት ዙሪያ በደቡብ ጎንደር ውሰጥ ግንቦት ሰባትን የሚቀላቀሉ ወጣቶች አሉ፡ ወጣቱ በሙሉ ወያኔን ከድቶ ልቡ ለግንቦት ሰባት ሸፍቷል፡ እኛ ደግሞ በብዙ አቅጣጫ ጦርነት ላይ ነን ተወጥረናል ለዚህ ጦርነት ትልቁን ሚና የምልመላ ሰራ አልሰራቹሁም በማለት ብአዴን ብሎ ራሱን የሰየመው የወያኔ ተላላኪ ነገር ግን አማራን በምንም መልኩ የማይወክለው የሆዳሞች ጥርቅም በዚህ ወር ውሰጥ ትልቅ ቀውሰ ውሰጥ ገብቶ ሰንብቷል፡ ባሳለፍነው ሳምንት በፎገራ ወረዳ በወረታ ዙሪያ ለየት ያለ ሰብሰባ ያደረገው ብአዴን የማፊያው የህወሃት ቡድን በወረታ ማህበረሰቦች ከፍተኛ ወቀሳን አትርፎ ውርደትን ተከናንቦ ተመልሷል፡ ባለፈው እሮብም በተለያዩ የሃገራችን ገጠራማ ቦታ ሳይቀር አሰሳውን ያካሄደው ወያኔ በላይጋይንት በነፋሰ መውጫም እንዲሁ ትልቅ ቀውሰ ገጥሞት ሰንብቷል ህዝብ ብሶቱን ባደባባይ እሰከመናገር ደርሷል፡ ወጣቱን ለምን ለወትድርና አልመለመላቹሁም በሚል እና መሰል ምክንያቶች መሾም መሻር የለመደው ወያኔ በዛጎይ ላይም ይህን ሰራውን ጠንክሮ ገፍቶበታል የከተማዋ ሊቀመንበር ወይም የሆኑትን አቶ ጌታሰውን በማንሳት በምትኩ በ97 የምርጫ ውጤት ውርደትን የተከናነቡትን ወያኔ የእኔ የሚላቸውን አቶ እባቡ እሸቴን ተክቶ ተመልሷል ከዚሁ ጋር በተያያዘ ከላይ ጋይንት አመራሮች ሙሉ በሙሉ የክለሳ ሰራ ለመሰራት ባለፈው ያቀዱ ቢሆንም በውሰጥ በገጠማቸው አለመሰማማት አመራሮቹ ለሁለት ተከፍለዋል አሁንም ይህ የመሾም እና የመሻር ጉዳይ ለሁለት ጎራ ከፍሎ ሲያከራክር ነው የሰነበተው፡ ከክርክሩ ውሰጥ ግማሹ ለምን የእኛ ወጣቶች ተምረው ሰራ አያገኙም ነገር ግን አሁን ጭንቅ ላይ ሰትሆኑ ለጦርነት ሲሆን ግቡ ውጡ ትላላቹህ ከዚህ በኋላ ብአዴን ህዝባችንን እየበደለ አብረን የምናጨበጭብበት እጅ የለንም ከህዝብ ጎን እንቆማለን በማለት ለህዝብ ያላቸውን አጋርነት ገልጸዋል።
አክለውም የሚጠሉንን ሰወች ከምንሸር ከምንሾም ለምን የሚጠላብንን ችግር ነቅሰን አንጥልም ለምን መልካም አሰተዳደር ማሰፈንሰ አቃተን በሚሉት ወሳኝ ጥያቄ የብአዴን ነባር አባላትን ሞግተዋል።
ይህን እና መሰል መረጃወችን የሚያደርሰን አባላችንም ወሳኝ ከሚባሉት የነፋሰ መውጫ ጸጥታ ዘርፍ እና የብአዴን አባል ሆኖ የሚሰራ ነገር ግን የህዝብ እንባ አሞኛል ህዝብን መበደል በቃኝ የበደልኩትን ህዝብ ልክሰው ተዘጋጅቻለው ብሎ መረጃወችን በተከታታይ ያደርሰናል ቀጣይ ደግሞ ሰለሚደረገው የግምገማ ሰራ ሙሉ መረጃ ያደርሰናል ሙሉ መረጃው እንደደረሰን እናቀርበዋለን፡
ይህ ሰው አያይዞም መልእክት አለአ መሰል ጓደኞቼ ምን እንዳርግ የሚሉ ሰላሉ ባሉበት ሁነው እንደእኔ ሰራቸውን መሰራት ይችላሉ ይላል ወያኔን ለመጣል የግድ በረሃ መውረድ ወይም መሳሪያ ማንገት አያሰፈልግም የሚለው ባልደርባችን ባላቹህበት የመረጃ መረቡን በጣጥሱት ለህዝብ እንቁም በልልኝ ብሏል መልክቱ አድርሻለው
ሁላችንም የህዝብ ልጆች ነን ለህዝብ እንቁም

ባልደርባችን መልካም እድል ሳናመሰግን አናልፍም

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

2 Responses to ወያኔ እና ተላላኪወቹ ግራ ተጋብተዋል!

  1. andareg says:

    አሪፍ ነዉ

    Like

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: