ሙሽራው በፌደራሎች ጥይት ተመትቶ ከሰርጉ ቀረ

መምህር ፍጹም አባተ ቅዳሜ ታህሳስ 30 (በዛሬዋ ቀን ) እጮኛውን ፍሬህይወት በለጠን ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተገኙበት አምላካቸውን እያመሰገኑ ጋብቻውን ሊፈጽም የሰርጉን የጥሪ ካርድ ለወዳጆቹ አድሎ ነበር፡፡የፍጹምና የፍሬህይወት ቤተሰቦችም ልጆቻቸውን ለመዳር የቀኑን መድረስ በጉጉት እየተጠባበቁ ለዕለቱ የሚያስፈልገውን በማዘጋጀት ተጠምደው መሰንበታቸው አልቀረም፡፡
ሰርጉ አንድ ቀን ሲቀረው( ትናንት ምሽት ) ፍጹምን በተመለከተ የተሰማው ነገር የሚዘገንን ነበር፡፡በተለይ ይህንን ቀን በናፍቆት ሲጠባበቁ ለነበሩ ወገኖቻቸው፡፡
አዎን ፍጹም ደም የተጠሙ ኢትዩጵያን የማይመጥኑ አውሬዎች በተኮሱበት ጥይት ራሱን ስቷል፡፡በአሁኑ ወቅት በህይወቱ ጣልቃ ባይገቡ ኖሮ ሙሽራው ብለን የምንጠራው ፍጹም በአስጊ ሁኔታ ላይ ይገኛል፡፡
በተአምር የምታምኑ ሰዎች ለፍጹም እንጸልይለት

Dawit Solomon Yemesgen's photo.
posted by Aseged Tamene
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to ሙሽራው በፌደራሎች ጥይት ተመትቶ ከሰርጉ ቀረ

  1. Pingback: ሙሽራው በፌደራሎች ጥይት ተመትቶ ከሰርጉ ቀረ - EthioExplorer.com

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: