በሃሪርጌ ተቃዉሞ ቀጥሉዋል – የሚሊዮኖች ድምጽ

በኦሮሚያ የተነሳው እንቅስቃሴ ለመፋን ከፍተኛ የታጣቂ ኃይል መሰማራቱና በመቶዎች የሚቆጠሩ መገደላቸው ይታወሳል። በተለይም በምእራብ ሸዋ፣ ወለጋና የተወሰኑ የአርሲ አካባቢዎች እንቅስቃሴዎቹ የጠነከነሩ ነበሩ።፡
በነዚህ ቦታዎች ለጊዜው አንጻራዊ መረጋጋት ቢኖርም፣ በሌሎች የኦሮሚያ አካባቢዎች ተቃዉሞም በስፋት እየተሰማ ነው። በሂርና (ሃረርጌ) ሕዝቡ፡ከአዲስ አበባ ድረዳዋ የሚወስነደውን መንገድ ዘግቶ የነበረ ሲሆን፣ በአሰቦት (ሃረርጌ) ተመሳሳይ ተቃዉሞ ታይቱዋል።
ዛሬ የምዕራብ ሀረርጌ ዞን ዋና ከተማ በሆነቸው በጭሮ (አሰበ ተፈሪ) ከተማ ነዋሪዎች በነቂስ ወጥተው ወደ ዋናው የከተማዋ እምብርት በመትመም ላይ ሲሆኑ ከተማዋም በአሁን ሰዓትም በሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፈኞች እንደተጥለቀለቀች ነው።

Ethio Hagere's photo.
Ethio Hagere's photo.

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: