አዲስ አበባና በተለያዩ ከተሞች ከጥር 6 እስከ ጥር 8 2008 የሚካሄድሕዝባዊ ተቃውሞ !!

በተጠቀሱት ቀናቶች ሁላችንም በያለንበት ቦታ በመሆን የአገዛዝ ስርዓቱ በህዝብና በሃገር ላይ እየፈፀም ያለውን ወንጀል, ህጋዊ ጥያቄ ባቀረቡ ዜጎች ላይ አየተወሰደ ያለዉን እስራት ና ግድያ, የሃገራችን ድንበር ለሱዳን መንግስት ተቆርሶ መሰጠቱን እንቃወማለን.
ተቃውሞዉ የሚገለፀዉ በኡኡታና በኳኳታ ይሆናል.
ኡኡታ: ሁላችንም በያለንበት (በመኖርያ ደጃፍ; ጊቢ ዉስጥ, በስራ ቦታ, በመንገድ ላይ ….. ወዘተ ኡኡታ ማሰማት)
ኳኳታ: በአቅራቢያችን ድምፅ ማሰማት የሚችሉ ማንኛዉንም ነገሮች ማስጮህ (ማብሰያ መመገቢያ ቁሳቁስ, የቆርቆሮ የብረት አጥርና በር, ተሽከርካሪዎች, የተለያዮ ሰራዎች ማከናወኛ መሳሪያዎች , በመንገድ በግርግዳ ተለጣፊ ወይም ተንጠልጣይ ማወስታወቂያዎች, የብረት ምሶሶዏችና ድልድዮች ……. ወዘተ በመደብደብ በማጋጨት ማስጮህ)
እነዚህ ተግባራቶች በተመሳሳይ ሰዓት ከተለያየ ስፍራ ለመፈፀም የሚያመቹ, አንድ ላይ መሰብሰብን የግድ የማይሉ ሲሆኑ ጨቋኙን የወያኔ ስርዓት ለማስወገድ አንቅፋት የሆኑብንን ፍርሃትና መለያያትን በቀላሉ የምንሰብርባቸዉ እንዲሁም የእምቢተኝነት መግለጫዏች ናቸዉ.
የጊዜ ሰሌዳና ተግባር:
ጥር 6 ዐርብ ጠዋት 4 ሰዓት ከሰዓት በኃላ 7 ሰዓት ምሽት 2 ሰዓት ጀምሮ ከ 10-15 ደቂቃ ኡኡታ …. ኡኡታ
(የቀኑ መርሃ ግብር ከጁምዐ ሶላት በፊትና ሶላት ከተጠናቀቀ በኃላ ይሆናል)
ጥር 7 ቅዳሜ ጠዋት 4 ሰዓት ከሰዓት በኃላ 7 ምሽት 2
ሰዓት ጀምሮ ከ10-15 ደቂቃ ኳኳታ ….. ኳኳታ
ጥር 8 እሁድ ጠዋት 4 ሰዓት ከሰዓት በኃላ 7
ሰዓት ጀምሮ ከ10-15 ደቂቃ ኡኡታ …. ኡኡታ
(የቀኑ መርሃ ግብር የቤተክርስቲያኖች ፀሎት ከተጠናቀቀ በኃላ ይሆናል)
ጥር 8 እሁድ ምሽት ከ 2 ሰዓት ጀምሮ ከ10-15 ደቂቃ ኡኡታና ኳኳታ … ኡኡታ ኳኳታ በመቀላቀል እምቢተኝነታችንን ገልፀን የመጀመሪያዉ ዙር የተቃዉሞ መረሃ ግብራችን ይጠናቀቃል.
አስተባባሪ ኮሚቴው.

Kosso Bankole their image.
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: