ከአለምገና ወደ ቡታጅራ የሚወስደዉ አይካ አዲስ አካባቢ እሳት ተነስቷል::

በአለም ገና ከተማ ኬንተሪ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚገኝ ሆቴል በምን ምክንያት እሳት ሊነሳ እንደቻለ መረጃ ባይገኝም ሆቴሉና በአካባቢው የሚገኙ ቤቶች መውደማቸውን የአይን እማኞች ሲገልጹ አለም ገናን አለፍ እንዳሉ በምትገኘው ዳለቴ በተባለች አነስተኛ ከተማ የሚገኘው የችፑድና ኮምፖርሳቶ ማምረቻ በተመሳሳይ መልኩ መነሻው ባልታወቀ እሳት ለመቃጠል በቅቷል፡፡በሁለቱ ቦታዎች የተነሳው እሳት በተመሳሳይ ሰዓት መሆኑን የጠቆሙ ምንጮች ጉዳዩን ለሁለት ወራት ከዘለቀው ተቃውሞ ጋር ያገናኙታል፡፡

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: