ሰበር ዜና ኢንጂነር ስመኘው በቀለ በደህነቶች ከፍተኛ ክትትል እየተደረገባቸው ነው

ኢንጂነር ስመኘው በቀለ በደህነቶች ከፍተኛ ክትትል እየተደረገባቸው እንደሆን ታማኝ ምንጮች ገልፀውልናል።ምክንያቱም ባለፈው በአባይ ግድብ ዙሪያ ኢትዮጵያ፣ግብፅና ሱዳን ያደረጉት ስምምነትን ተግባራዊ ሚሆን ከሆነ የግድቡ ንጣፍ /concrite/ በአከባቢው ከፍተኛ ሙቀት የተነሳ ስለሚሰነጣጠቅ ውሃ የመያዝ አቅም አይኖረውም ብለው ለመንግስት ማስጠቀቅያ በመስጣቸው ወያኔ ይህ አስደንጋጭ ወሬ ከሕዝብ ዘንድ እንዳይደርስ በመስጋት ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ላይ የ24 ሰዓት ክትትን እንዲደረግ የወያኔ ደህንነቶች ትዛዝ አስተላልፏል። እባካችሁን ሼር በማድረግ ላልሰሙት እናሰማ

posted by Aseged Tamene

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: