ሰበር መረጃ.. ብሔራዊ መረጃ የሽብር ጥቃቱን አጠናክሮ ቀጥሏል!!!

ከዚህ ቀደም በደረሰን መረጃ መሰረት የብሔራዊ መረጃ ዳይሬክተር ጌታቸዉ አሰፋ የተባለዉ ነፍሰ ገዳይ ባቀናጃቸዉ የሽብር ቡድኖች አማካኝነት የተለያዩ ፍንዳታዎች በሐገሪቱ ዙሪያ ለማካሄድና ጉዳዩን ወደ ነጻነት ታጋዮች ለማነጣጠር ማሰቡን ገልጸን የነበረ መሆኑ የቅርብ ግዜ ትዉስታ ነዉ፡፡
በመሆኑም ከታላቁ አንዋር መስጊድ ፍንዳታ በመቀጠል በሆሮ ጉድሮ እንዲሁም ሐሙስ እለት በተጨማሪ በዲላ ዩኒቨርስቲ የተቀናበሩ ፍንዳታዎችን አጠናክሮ መቀጠሉን ከዚያዉ ከብሔራዊ መረጃ የደረሰን ምንጭ ይህንኑ አጠናክሮ ያመለክታል።
ብሔራዊ መረጃ ለዚህ ወንጀል ስኬታማነት ካዘጋጃቸዉ ግለሰቦች መካከል 4ቱ ከታራሚነት የተመለመሉ መሆናቸዉንና ተክሌ ደረሰ በሚባል ታራሚ ቡድን መሪነት ፍንዳታዎቹ ተግባራዊ እንደሚሆኑ ምንጮች አክለዉ ሲገልጹ ። አራቱም ታራሚዎች በተለያየ የቦንብ ቅመማና ፍንዳታ በብሔራዊ መረጃ በኩል የሰለጠኑና የአንዋር መስኪዱን እና የዲላዉን ፍንዳታ በመምራት ግንባር ቀደም ሚና ተጫዉተዋል።
ለሚፈጽሙት ወንጀል ጠቀም ያለ ክፍያ እንደሚቀበሉና ከህግ ታራሚነት በነጻ እንደሚሰናበቱ እንዲሁም ወደ ፈለጉት ሐገር ኮብለለው በነጻነት መኖር እንደሚችሉ ቃል የተገባላቸዉ እነዚህ ወንጀለኞች በቀጣይነት በመርካቶ፣ በተለይም ተወከል በተባለ መሀበር የተገነቡ ሕንጻዎች መካከል በአንዱ ዉስጥ በካሳንቻስ ማዲያ አካባቢ፣ ከደብ ረዘይት መዝናኛ ስፍራዎች፣ በቤተክህነት፣ በሸህ ሆ ጆሌ መስኪድ አካባቢ በአንበሳ አዉቶቢስ ግቢ፣ በፖሊስ ጣቢያዎች አካባቢ፣ በአዲስ አበባ ስታዲዩም፣ ፍንዳታዎችን ለመፈጸም ጥናታዊ መረጃ እንደተሰጣቸዉ ምንጮች አክለዉ በመግለጽ ህዝቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግና ከፍተኛ እርብርብ በማድረግ ይህን ግፈኛ ስርአት ገርስሶ እንዲጥል ጥሪያቸዉን አስተላልፈዋል።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!
ጉድሽ ወያኔ

Gudish Weyane's photo.
posted by Aseged Tamene
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: