ከአዲስ አበባ ድሬዳዋ ሀረርና ጅግጅጋ መንገድ ተዘጋ።

 

ደኖ መንገድ ምስራቅ ሀረርጌ የህወሀት/ ኢህአዲግ ወታደሮች በየመንደሩ ከባድ መሳሪያ ታጥቀው በመግባት አርሶ አደሮችን በማሸበር ላይ ሲሆን በምዕራብ ሀረርጌ የሂርና ከተማ መግቢያ ላይ ታላላቅ ከተሞች የሆኑትን ሀረር ድሬደዋና ጅግጅጋን ከአዲስ አበባ የሚያገንኘው ብቸኛውና ዋናው የሆኖው መንገድ በተቃውሞ እንቅስቃሴ በማካሄድ ላይ ባሉ የከተማው ነዋሪዎች መዘጋቱም ታውቃል በተያያዘ ዜና

በዲላ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ በተወረወረ ቦምብ ሁለት ተማሪዎች ህይወታቸው ሲያልፍ በስድስት ተማሪዎች ላይ አደጋ ደርሷል።

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: