መምህር ግርማ በፍርድ ቤት አለቀሱ

ዛሬ ታህሳስ 21 ቀን የዋስትና መብታቸው እንዲከበር ፍርድ ቤት የሰጠውን ውሳኔ ፖሊስ አልቀበልም ፣እስረኛውንም አልፈታም በማለት ከፍተኛ የሆነ ጭቅጭቅ ከተፈጠረ በኋላ መምህር በችሎቱ ፊት ” ወገኔን በረዳሁ ለምን እንዲህ እንገላታለሁ ” በማለት በሀዘን አልቅሰዋል ። በፍርድ ቤቱ የተገኙ የቅርብ ቤተሰቦቻቸውም በዚህ ጊዜ አብረዋቸው ያለቀሱ መሆኑን ከስፍራው ገልፀውልኛል።

መምህር እንባዎት ደመና ሰርቶ ይዘንባል አንድ ቀን አይዞዎት
ልያ ፋንታ

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: