ባለሥልጣናት መሬቴን ከነኩ በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤቱ ውጤቱን ያገኙታል››ካሪቱሪ

ሪፖርተር፡- እርስዎ 10 ሺሕ ሔክታር ጠየቅሁ ቢሉም እኛ የምናውቀው ግን 300 ሺሕ ሔክታር መሬት እንደተቀበሉ ነው፡፡ ይህ እውነት አይደለም እንዴ?
ራም ካሪቱሪ፡- የተመዘገበና በየትኛውም ፍርድ ቤት ላረጋግጠው የምችለው ሀቅ አለኝ፡፡ የጋምቤላ ክልል መንግሥት ካቢኔ በሙሉ ስብሰባ ከተቀመጠ በኋላ 10 ሺሕ ብቻማ አንሰጥህም አሉኝ፡፡ እኔ ግን አቅሜ ይኸው ብቻ እንደሆነ ገልጬላቸዋለሁ፡፡ ከስብሰባቸው በኋላ 300 ሺሕ ሔክታር መሬት እንደሚሰጡኝ ይልቁንም እኔ በማምንበት ዋጋ እንድከፍል፣ ከዚያ ያነሰ መሬት ግን እንደማይሰጡኝ አስታወቁ፡፡ ምርጫ አልነበረኝም፡፡
ደስ አይልም ህንዱ ‹‹ምርጫ አልነበረኝም››ሲል ወሰድኩት ማለቱ ነው ከዚያስ ፉከራውን ስሙልኝማ
‹‹መሬቴን ንኩና የህንድን ኃያልነት ታያላችሁ፡፡ ይኼ ማስጠንቀቂያ ነው፡፡ የእስካሁኑ የሚበቃ መሰለኝ፡፡ ራሴን መከላከል አያስፈልገኝም፡፡ ባለሥልጣናት መሬቴን ከነኩ በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤቱ ውጤቱን ያገኙታል››፡፡
ሳይጠይቅ ሰጥተውት ሳይጠይቅ ሊቀሙት ሲያሰፈስፉ እንደነርሱ ‹‹ደደብ››ባለመሆኑ
‹‹የህንድን ኃያልነት ታያላችሁ ይላቸዋል፡፡
የህንድ ግን ኃያልነት በፍቅር ፊልሞቿ ይመስላቸው ለነበሩ ‹‹ደደቦችስ ››ማስፈራሪያው ትርጉም ይኖረው ይሆን፡፡

Dawit Solomon Yemesgen's photo.
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: