ህንዳዊው ካራቱሪ ፖለቲካችን ያረጀና ፊውዳላዊ እንደሆነ ተቸ….የወያኔ ባለስልጣናትን ፊት ለፊት አብጠለጠለ፣

ካራቱሪ “300ሺህ ካሬ ሜትር መሬት ተለምኜ በእጅ በእግሬ ገብተው ነው የሰጡኝ። ያውም የማይረባ የማይጠቅም መሬት…” እያለ ተሳለቀ። ….ዛሬ እሱ ከናቃት መሬት ላይ ስንቱን ዜጋ ነቅለው፣ ስንት ጎጆ ፈርሶ እንደሰጡት አያውቀውም……እኛም በምድራችን ላይ ለቂጥ ማረፍያ ለእግር ማቆምያ እራፊ መሬት እንደሌለን አይገነዘብም……ህንዳዊው ካራቱሪ  ፖለቲካችን ያረጀና ፊውዳላዊ እንደሆነ ተቸ….የወያኔ ባለስልጣናትን ፊት ለፊት አብጠለጠለ፣…በካድሬነት ብቻ የተሰገሰጉ ብሎ አረፈው……ከታች ያሉት ከላይ ያሉት የሚናገሩትን የማይሰሙ ናቸው ሲል የስልጣን ተዋሩዱን ምንነት ያአጋለጠ..ሲሆን…ገንዘብ ይዞ በመምጣቱ የተለየ የእዝ ስርአት ለሱ ብቻ እንደተዘጋጀለት ተናግራል…..እናም ይህን ያህል መሬት ቢሰጠውም ቅሉ ውጤቱን ለማየት ከፈለግን ቢያንስ 60 አመት መጠብቅ እንደሚገባ አረዳን። ምን ይሄ ብቻ ወንድ ነኝ ያለ መሬቴን ይንካና የህንድን ጀግንነት ያያል ሲል በገዛ ሀገራችን ጦርነት አወጀብን!~ ገንዘብ ያለው ደፋር ነው!~ ለኛስ?~ ዜግነት ብላሽ!…….አንድ ካራቱሪ ያንን ለአመታት የተዘመረለትን “ኢንቨስትመንት” በድቡሽት ላይ እንደተሰራ ቤት መሰረት እንደሌለው ገለጠልን…ስንቱ ስንት ጉድ ይዞ ይሆን? …..አወይ ኢትዮጵያ ወዴት ነሽ?!

አሰግድ ታመነ

 

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: