ሰበር መረጃ የወያኔ አይን ያወጣ ዘረፋ በሃይቅ

“ለህዝብ ጥቅም ሲባል ከይዞታዉ የሚለቅ ሰዉ በቅድሚያ ተመጣጣኝ ካሳ ማግኝት አለበት ይላል የገጠር መሬት አዋጅ 455/97 እና ዴ/ቁጥር 133/99 ስር በግልፅ ሰፍሮ ይገኛል። ሆኖም ይላል የህግ ሙያተኛዉ የሀይቅ ከተማ አስተዳዴርና የተሁለዴሬ ካድሪዎች ትንሽ ነጋዴ ና ወዳጅዘመዶቻቸዉን ይዘዉ የመኖሪያ ቤት መስሪያ ቦታ በማዴራጄት ለ183 ካሬ ሰባት ሽህብር ለአርሷ ካሳ በመክፈል በምትኩ እነሱ ይህንኑ ዴርቅ ቦታ ከ120-150 ሽህብር እየሼጡ በሽኛ ትርፍ1000% እየነገዱአርሷ አዴሩ የነሱ የቤት ዘበኛ ልጆቹ ዴግሞ የዘመኑ የወያኔ ሆድ አምላኪ ካድሪዎች ና ተከታይ ቡቹሎች ነጋዴዎች ሽንት ጨርቅ አጣቢ እያዴረጉ ቀሪዉ አርሷ አዴር ለዘመናት በርስትነት የሚጠቀምበትን መሬት በጉልበተኛ እና ሂሊና ቢስ ካድሪ ተቀምቶለጎዴና ህይወቱ እየተዳረገ ይገኛል ። የሀይቅ ከተማ አስተዳዴር ካድሪዎች ወዳጅ ዘመዶቻቸዉን ይዘዉ በ5ት ማህበር ተዳራጅተዉ በ2007አም ቦታ ሰጥተዉ የሼጡ ሲሆን አሁን ዴግሞ ትርፉ እና ጥቅሙ አንጄብጅቦቻዉ 51ማህበር አዴራጅተዉ ከዚህ ዉስጥ ለ3ት ማህበር ለመስጠት 05 ቀበሌ ሲዴኒ 012 ፤ 013፣09እና 015 በመከለላይናቸዉ ከመዘጋጃቤት በዴረሰን መረጃ መሰረት ወያኔ በራሱ መንግስት ነኝ ብሎ ያወጣዉን የተሳሳተ የመሬት ፓሊሲ እንኮ የገ/መ/አ/ቁ 455/97 ዴንብ ቁጥር 135/99 በግልፅ የሰፈረዉን ተመጣጣኝ የካሳ ክፍያቅድሚያ ያገኛል የሚለዉን የአርሷ አዴር ማስለቀቂያ ክፍያ ሰባትሽህ ብር ክፍያ ከ120-150ሽህ ብር ሽያጭ ጋር የሚመጣጠንበት ቀመር የለም ይላል ሙያተኛዉ።ይህድርጊት በሁሉም ከተማዎች በመጠንም ቢለያይ እየተፈፀመ ያለ በመሆኑ ፍትሀዊ የሆነ ካሳ ክፍያም ሆነ ቦታ ማግኝት የሚቻለዉ ነፃነትና ፍትህ ሲኖር በመሆኑ አርሷ አዴሩም ይህን አዉቆ መሬቱን ከቀማኞች እጅ እንዳይገባ መጠበቅ አለበት።
በመሆኑም አርሷ አዴሩ መብቱን ሊጠይቅና ፍቃዴኛ ሊሆን አይችልም በማለት ጠንካራ አርሷ አዴሮችንና ወጣቶችን በማስጠናት ላይ ሲሆኑ ህብረተሰቡን በማጥናት የተመዴቡ የተሁለዴሬ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሽፈራዉ አድስ የሚመሩት የወሬ አቀባይ የሱሉላ ጤና ጣቢያ ካርድ የሚሰራ ሰይድ ሱሉላ ቀጠና 2ኛ ምሳጂን አለም ነዉ ፖሊስ ወሮ መቅዴስ ጤና ኤክስቴሽን ወሮ ሀዋ የቀጤ ት/ቤት መምህር የ05 ቀበሌ የህዝብ የሰፈር ወሬ አቀባይ በመሆን ህዝብን ያለ አግባብ እየበደሉና እያስጎዱህ መሆኑን አዉቀህ ከነዚህ ስልክልክ ቀሳዉስት ህዝቡ የራሱን እርምጃ እንድወስድና ሌሎች በዚህ ድርጊት የተሰማሩ አካላት ከዚህ ተግባራችሁ የማትታቀቡ ከሆነ ከነሙሉ አድራሻና ፎቶ የምንለቅ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን ።”

Andargachew Tsige's photo.
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: