2ኛዉ ዙር ህዝባዊ ትግልና የገበያ አድማ ሊደረግ ነዉ።

ከነገ ማለትም 18-04-2008አ.ም ጀምሮ በoromia
2ኛዉ ዙር ህዝባዊ ትግልና የገበያ አድማ ሊደረግ ነዉ። ከገበያ አድማዉ በተጨማሪ የግብር አለመክፈል አድማ ሊደረግ ነዉ። ማንኛዉም የህወሃት የንግድ ድርጅቶች በኦሮሚያ እንዳይንቀሳቀሱ: ህዝቡም ከእነዚህ ድርጅቶች እንዳይገዛና እንዳይጠቀም ‪#‎በጀግኖች‬ ‪#‎የኦሮሞ‬ እና ‪#‎የኢትዮጵያ‬ ሰማእታት ስም ጥሪ ተላልፏል።
ይህን እርምጃ ሁሉም የኢትዮጵያዊ ህዝብ ተግባራዊ ማድረግ አለበት።
ከወያኔ መሸጥ መግዛት እናቁም። በራሳችን ገንዘብ መጨፍጨፊያ ጥይት አንግዛ።

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: